|
Article on other languages:
|
ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ-መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለአለፉት በርካታ አመታት አገሪቱን በብቸኝነት የሚያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ ፣ በአሁኑ ሰአት ፣ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም "የተባበሩት የአፍሪካ አገራት" ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምናሉ።
|